እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!

  የዘንድሮው ትንሣኤ በዓል የተከበሩት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ  አንድ ላይ እንድናከብር በቀና መንፈስ የወሰኑት ለስርዓተ ቤተክርስቲያናችን እንግዳ በመሆናቸው ነው። ሆኖም  ባለፈው ቅዳሜ April 08, 2017 ተሰብሰበን ባሳለፍነው ውሳኔ መሰረት 3378 Memorial Dr. Decatur, GA 30032 በሚገኘው የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተገኝተን ቀኖና ቤተክርስቲያንን በተከተሉ መልኩ የትንሳኤን በዓል እናከብራለን። በቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ የሚገኙት ወገኖቻችን […]

ከዋልድባ ገዳም ተቃውሞ ጋር በተገናኘ 39 የገዳሙ መነኩሴዎች መታሰራቸው ተገለጸ

ኢሳት (መጋቢት 25 ፥ 2009) በቅርቡ ለእስር የተዳረጉት የዋልድባ ገዳም መነኩሴ አባ ገብረየሱስ ወደ ማዕከላዊ እስር ቤት መወሰዳቸውንና የስቃይ ሰለባ ይሆናሉ የሚል ስጋት እንዳደረበት የዋልድባን እንታደግ ማህበር ሰኞ አስታወቀ። በአጠቃላይ 39 የዋልድባ ገዳም መነኩሴዎች መታሰራቸውንም መረዳት ተችሏል። አባ ገብረየሱስ የዋልድባ ገዳሙ ለልማት መነካት የለበትም በማለት ሲያሰሙ የቆዩትን ተቃትሞ ተከትሎ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቶ […]

Forward thinker

   አርቆ አሳቢው እና ባለ ራእዩ ልዩ አባት አቡነ ያዕቆብ                           « በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።» ማቴ 6-6 መግቢያ             ግራ የተጋባው የእነ አቶ አባተ ቡድን አባላት የመጨረሻ የሀሰት መርዛቸውን አውደ ምህረት ላይ ነዝተው ከጨረሱ በኃላ ግለሰቦችን መሳደብና ማስፈራራት ጀምረዋል። “ካልበላሁት ጭሬ ልድፋው” እንዳለችው ዶሮ የቤተክርስቲያኗን ሕንጻ ያሰራነው እኛ  ስለሆንን በቦርድ አስተዳደሪነት እድሜ ልካችንን ካልሆንን ብለው […]

የቀሲስ አለም እሸት ኑፋቄ/የሐሰት ትምህርት ከብዙ በጥቂቱ ሲዳሰስ

«ሐሰትን የሚናገር አፍ ይዘጋልና» (መዝ 63-11) የቀሲስ አለም እሸት ኑፋቄ/የሐሰት ትምህርት ከብዙ በጥቂቱ ሲዳሰስ ቀሲስ አለም እሸት በአሁኑ ሰዓት በአትላንታ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል በጊዜያዊነት ቅጥር የሚያገለግል ካህን ነው። ቀሲስ አለም እሸት ወደ አትላንታ ከመምጣቱ በፊት አዲስ አበባ በባዕታ ቤተክርስቲያን በሰሞነኛ ቀዳሽነት እና ከመድረክ መሪነት የዘለለ ሙያ የሌለው ሰው ነው። ካህን ማለት ለእግዚአብሔር አግልግሎት […]

የሃራጥቃው የዲያቆን ህዝቅኤል መኮንን የሎተሪ አምላኮና የሎተሪ መንፈስ

ሙሉውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ ፍተሃ ነገስት መንፈሳዊ ስለ ኤጲስቆጶሳት ቁጥር 161 በኤጲስቆጶሱ ላይ የሃራጥቃን ምስክርነት አይቀበሉ።እነርሱም መናፍቃን ናቸው። ፈረንጆቹ ከኛ ወሰዱት ወይም እኛ ከፈረንጆቹ ወሰድን የሚለውን ወደጎን ትተን፣ ሃራጥቃ/Heretic ማለት የራሱን የተሳሳተ የግል አስተያየት ንፁህ የሆነችው ኦርቶዶክሳዊት እምነት ውስጥ አምጥቶ የሚቀላቅል ፣ሃሰተኛ ትምህርት የሚያስተምር፣የቤተክርስትያንን ስርአት የሚንድ ማለት ነው።

መምህር ልዑለቃል በአትላንታ ቅድስት ማሪያም (Audio)

የመምህር ልዑለቃል ትምህርት በአትላንታ ቅድስት ማሪያም ካቴድራል ያስተማሩት ትምህርት

የፍትሐ ነገሥትን ደራሲ ?

ሰሞኑን በጣም አከራካሪ የሆነውን የፍትሐ ነገሥትን ደራሲ ጉዳይ በተመለከተ ተክለ ጊዮርጊስ ዘአትላንታ የላከልንን በጥናት ላይ የተመረኮዘ ጽሑፉን በጥሞና እንድታነቡት ከዚህ ጋር አያይዤ ልኬላችሁዋለሁ። አገረ ሰላም Who is the Author of Fitha Negest 3

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የዘራፊዎች ደጋፍ ማሰባሰቢያ ሸቀጥ አይደለም።

“በቦርዱና በሊቀጳጳሱ መሃከል አለመግባባት ካለ ችግሩን ማህበረ ምእምናኑና ሲኖዶሱ በጋራ ተመልክተው የሚሰጡት ውሳኔ የመጨረሻው ይሆናል ።”     የአትላንታ ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል የመተዳደርያ የፋይናንስና አስተዳደር የውስጥ መመርያ። የቤተክርስትያናችን አስር የቦርድ አባላት ይህንን መሰረታዊ ህግ በመጣስ ሊቀ ጳጳሳችን በፁእ አቡነ ያእቆብ ላይ በወሰዱት ህገ ወጥ እርምጃ ምክንያት፣ ምእምናን በሁለት ተከፍለዋል። በምንኖርባት ሃገረ አሜሪካ ማንም […]

Atlanta St mary Ethiopian Orthodox church English Sebket

የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በደመቀ ሁኔታ ሲክበር